Home Sport News አትሌት ቃልኪዳን ገዛኸኝ በ10 ኪ.ሜ የአለም ክብረወሰን ሰበረች

አትሌት ቃልኪዳን ገዛኸኝ በ10 ኪ.ሜ የአለም ክብረወሰን ሰበረች

by sam

ትውልደ  ኢትዮጵያዊቷ  አትሌት ቃልኪዳን  ገዛኸኝ  በጄኔቫ በተካሄደ  የ10 ኪሎ ሜትር ሩጫ  የአለም ክብረወሰን ሰበረች፡፡ አትሌቷ  29:38  በመግባት ነው  ክብረወሰኑን የሰበረችው፡፡

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish