Home Entertainment News የታይላንዱ ንጉስ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት እራሳቸውን ከ20 ሴቶች ጋር አገለገሉ

የታይላንዱ ንጉስ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት እራሳቸውን ከ20 ሴቶች ጋር አገለገሉ

by sam

የታይላንዱ ንጉስ ማሃ ቫጂራሎንግ ኮርን ወይም በሌላ መጠሪያቸው ራማ ኤክስ፣ ከአዲሱ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ለመሸሽ፣ በአልፐስ ተራሮች መካከል ባለችው ጋርሚሽ ፓርተንኪርቸን በተባለች የሪሶርት ከተማ ውስጥ በሚገኝ የቅንጦት ሆቴል ውስጥ 20 ወይዛዝርት አጀብ ጋር ራሳቸውን አግለዋል።

የታይላንዱ ንጉስ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት እራሳቸውን 20 ሴቶች ጋር አገለገሉ

የታይላንዱ ንጉስ ማሃ ቫጂራሎንግ ኮርን ወይም በሌላ መጠሪያቸው ራማ ኤክስ፣ ከአዲሱ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ለመሸሽ፣ በአልፐስ ተራሮች መካከል ባለችው ጋርሚሽ ፓርተንኪርቸን በተባለች የሪሶርት ከተማ ውስጥ በሚገኝ የቅንጦት ሆቴል ውስጥ 20 ወይዛዝርት አጀብ ጋር ራሳቸውን አግለዋል።

በመገናኛ ብዙሃን ዘገባ መሠረት፣ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የተነሳ በክልሉ የሚገኙ ሆቴሎች እና የእንግዳ ማረፊያዎች (ገስትሀውሶች) የተዘጉ ይሁን እንጂ፣ እኚህ 67 አመት ንጉስ ሶነንቢችል የተባለውን ግራንድ ሆቴል ሙሉ በሙሉ በመያዝ 20 ቆነጃጅትንና ብዙ ሰራተኞቻቸውን አስከትለው ለብቻቸው ከትመዋል። ከክልሉ ምክር ቤት የተላለፈውንልዩ ፈቃድተከትሎ፣ የቅንጦት ሆቴሉ ንጉሱን እና አጀባቸውን ተቀብሎ ማስተናገድ ጀምሯል። ዘገባዎቹ እንደገለፁት ከሆነ፣ አራቱ የንጉሱ ሚስቶች አብረዋቸው በሆቴሉ ውስጥ መኖር ያለመኖራቸው በግልፅ አልታወቀም።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish