የጁቬንቱሱ አጥቂ ፓውሎ ዲባላ በ6 ሳምንታት ውስጥ ለ4ኛ ጊዜ የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ላብራቶሪ ምርመራ ውጤቱ ፖዘቲቭ ሆኖ ተገኝቷል
Latest ihub Updates
-
-
የሉሲዎቹ የፊት መስመር ፊት አውራሪ ደምቃ ያለፈችበት የማልታ የ 2019/20 የውድድር አመት የሴቶች ሊግ በCovid-19 ወረርሽኝ ምክንያት እንደማይካሄድ ተገልጿል ::
-
አርጀንቲናዊው እግርኳስ ተጫዋች ማራዶና ከኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ጋር የሚደረገውን ትግል ከአምላክ እርዳታ ጋር ማሸነፍ እንደሚቻል ተስፋውን ገልጿል።
-
የፕሪምየርሊጉ ክለቦች የ 2020-21 ሲዝን እንዴት እንደሚጀምር እየተወያዩ ይገኛሉ ነገር ግን ቀጣዩ ሲዝንም በዝግ ስቴዴም ጫወታዎች እንደሚካሄዱም መወያየታቸውን ስካይ ስፖርት ዘግቡዋል።አርሰናል ደግሞ…
-
ከሳምንታት በፊት ወደ ስድስት የሚጠጉ የክለቡ ተጫዋቾች በቫይረሱ መያዝቸው የሳምፕዶርያ ክለብ ማስታወቁ ይታወሳል :: ክለቡ ይፋ እንዳደረገው ቀደም ሲል ምርመራን ያደረጉ ሁሉም…
-
በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ወቅት አርሴናል ወደ ልምምድ የተመለሰው የመጀመሪያው የፕሪሚየር ሊግ ክለብ ሆኗል ፡፡የማይክል አርቴታ ቡድን በዛሬው እለት በለንደን ኮሊኒ የልምምድ ስፍራ…
-
ፊፋ በCOVID -19 ወረርሽኝ በኋላ ተጫዋቾች ወደ ጨዋታ ሲመለሱ የጨዋታ መደራረቦችን ለማገዝ በአንድ ጨዋታ እስከ አምስት ተጫዋቾች መቀየር የሚያስችል ጊዜያዊ አዲስ ሀሳብ…
-
ከደቂቃዎች በፊት በተካሄደ የቪድዮ ኮንፈረንስ ስብሰባ የፕሪሚየር ሊጉ አስተዳደር የ 2019/20 የውድድር አመትን ለማጠናቀቅ እንደታቀደ አረጋግጠዋል :: ክለቦቹ የ 2019/20 የውድድር አመት…