‘ዘ ኔቨርላንድ’ በሚል ስሙ የሚታወቀው የሟቹ ማይክል ጃክሰን መኖርያ ቤት መሸጡን ለጉዳዩ ቅርብ ነን የሚሉ ሰዎች ተናገሩ። ይህ እጅግ ግዙፍ መኖርያ የሚገኘው…
Entertainment News
-
-
ሜሲ 644ኛ ግቡን ማስቆጠሩን ተከትሎ በድዋይዘር የተሰኘው የቢራ ጠማቂ ሜሲ ግብ ላስቆጠረባቸው እያንዳንዱ ግብ ጠባቂዎች በሜሲ እና በእነርሱ ስም የተዘጋጀ ቢራ ሊሰጣቸው…
-
ደቡብ አሜሪካዊቷ አገር ቺሊ ፕሬዚደንት ሴባስቲያን ፒኔራ የኮሮናቫይረስ ሕግን በመጣሳቸው 3 ሺህ 500 ዶላር ገንዘብ ተቀጡ። ፕሬዚደንቱ ቅጣቱ የተጣለባቸው የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ…
-
ቻይና ከጨረቃ ላይ የአለትና የአፈር ናሙናዎችን እንዲያመጣ ወደ ጨረቃ ያለከችው መንኩራኩር ተልዕኮውን በስኬት ጨርሶ ወደ ምድር መመለሱ ተነገረ። ‘ቻንግ ኢ-5’ የሚል መጠሪያ…
-
ቢትኮይን በዚህ ዓመት ዋጋው በ170 በመቶ ከፍ በማለት የአንድ ቢትኮይን ዋጋ ከ20 ሺህ ዶላር በላይ ሆነ። ይህ ቨርቿል ከረንሲ ዋጋው የጨመረው የድርሻ…
-
ማኬንዚ ስኮት ለምግብና አስቸኳይ ጊዜ የሚሆን 4 ቢሊዮን ዶላር እርዳታ ሰጠች። ገንዘቡ ከአንድ ግለሰብ በአራት ወራት ውስጥ ብቻ የተሰጠ ከፍተኛ እርዳታ ሆኖ…
-
ወደ ሕዋ የሚመጥቁ መንኮራኩሮች የሚያመርተው ቨርጅን ጋላክቲክ፤ ለመጀመሪያ ጊዜ ቱሪስት ይዞ የሚጓዝ በሮኬት የሚወነጨፍ አውሮፕላን ሊሞክር ነው። በእንግሊዛዊው የንግድ ሰው ሰር ሪቻርድ…
-
Entertainment News
በቅርቡ ስልጣን የሚይዙት ፕሬዚዳንት ጆ ባይደንና ምክትላቸው ካሚላ ሃሪስ የታይም መጽሔት የዓመቱ ሰዎች በመባል ተመረጡ፡፡
by samበቅርቡ ስልጣን የሚይዙት ፕሬዚዳንት ጆ ባይደንና ምክትላቸው ካሚላ ሃሪስ የታይም መጽሔት የዓመቱ ሰዎች በመባል ተመረጡ፡፡ ታይም በትዊተር መልዕክቱ የባይደንና ሃሪስ ጉዞ ታሪካዊ…
-
ግዙፉ በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰሩ መኪናዎች አምራች ኩባንያ ቴስላ በጀርመን ለመገንባት ያሰበው ፋብሪካ በእባቦችና በእንሽላሊቶች ምክንያት ለጊዜው እንዲቆም መገደዱ ተሰምቷል። የኤሌክትሪክ መኪና አምራቹ…
-
ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ፎርብስ ባወጣው 100 የዓመቱ (2020) ተጽዕኖ ፈጣሪ ሴቶች ዝርዝር ውስጥ ተካተቱ። ፕሬዚዳንቷ በ96ኛ ደረጃ የተቀመጡ ሲሆን፣ በዝርዝሩ የተካተቱ ብቸኛዋ…