ከአሜሪካ የሚገባው የአሳማ ስጋ ምርት ጋር የተያያዘው መመሪያ ቀለል ብሏል በሚልም ነው ፓርላማው ውስጥ ይህ የተፈጠረው። በቅርቡም የታይዋን መንግሥት ከአሜሪካ እንዲገባ የፈቀደው…
Entertainment News
-
-
ካናዳዊው ሙዚቀኛ ዘ ዊኬንድ፣ አቤል ተስፋዬ በሙዚቃው ኢንዱስትሪ ዘንድ ከፍተኛ ስፍራ የሚሰጠውን የግራሚ ሽልማት ሙሰኛ ነው አለ።ከዚህ ቀደም የግራሚ ሽልማቶችን ያሸነፈው ዘ…
-
የቴክኖሎጂ ፈጣሪው ኤለን መስክ በአጭር ጊዜ ውስጥ የዓለማችን 2ኛው ቢሊየነር ሆነ።መስክ የማይክሮሶፍቱን ቢል ጌትስን በልጦ ነው እዚህ ደረጃ ላይ የተቀመጠው። የኤለን መስክ…
-
ደቡብ አፍሪካዊው ኮሜዲያን ትሬቨር ኖዋህ የሚቀጥለውን ዓመት ግራሚ አዋርድ መድረክ እንደሚመራ የዝግጅቱ አስተባባሪዎች ይፋ አደረጉ። በዚህም ትሬቨር ደስታውን ገልጿል። ‘’ምንም እንኳን በግራሚ…
-
ከማኅበራዊ የትስስር ገጾች አንዱ የሆነው ስናፕቻት ‹ስፖትላይት› በተሰኘው አዲስ ገጽታው ላይ እጅግ ተወዳጅ ቪዲዮ ሰርተው ለሚያጋሩ ተጠቃሚዎቹ በየቀኑ አንድ ሚሊዮን ዶላር እሸልማለሁ…
-
ታዋቂው የመዝገበ ቃላት አዘጋጅ ኦክስፎርድ ዲክሽነሪስ የኮሮረናቫይረስ ወረርሽኝን ጨምሮ ብዙ ክስተቶችን ባስተናገደው የዘንድሮው የአውሮፓውያኑ ዓመት በርካታ ያልተጠበቁና ያልተገመቱ አዳዲስ ቃላት የተመዘገቡበት ዓመት…
-
ዩቲዩብ ብዙ ቪዲዮዎች ላይ ማስታወቂያዎችን ማሳየት እንደሚጀምር እና ለሁሉም ግን ክፍያ ላይፈጽም እንደሚችል አስታወቀ፡፡ ኩባንያው በአሁኑ ወቅት የማስታወቂያ ገቢውን በሽርክና መርሃ ግብሩ…
-
ለማግኘት በጣም ከባድና ውድ የተባለ አንድ ሐምራዊ አልማዝ ክብረ ወሰን በሚባል ዋጋ ተሸጠ። ይህ አልማዝ የተሸጠው በጨረታ ሲሆን ጨረታው ስዊዘርላንድ አገር ነው…
-
አንድ የቤልጂየም እርግብ በጨረታ ታሪክ በከፍተኛ ዋጋ ተሽጣለች። ይህም ሁለት ሚሊዮን ዶላር ወይም 70 ሚሊዮን ብር አካባቢ ነው። እንዴት አንድ እርግብ በዚህን…
-
ታዋቂ ድርሰቷም ‘ሃፍ ኦፍ ኤ የሎው ሰን’ (Half of a Yellow Sun) በሴቶች የልብወለድ ድርሰትም በ25 አመታት ውስጥ ያሸነፈው ምርጥ መፅሃፍ ተብሏል።…