በ ኮከቧ ማሪክ ሀምሲክ አምበልነት የምትመራው ስሎቫኪያ ሼዝኒ በራሱ ላይ እንዲሁም በ ሚላን ስክሪናር ጎል ፖላንድን 2 ለ 1 በማሸነፍ ውድድሯን በድል…
Sport News
-
-
በ ኮከቧ ሊዮኔል ሜሲ ድንቅ ግብ መምራት ቢችሉም የኋላ ኋላ በተቆጠረባቸው ግብ በ ኮፓ አሜሪካ የምድባቸው መጀመሪያ ጨዋታ ከ ቺሊ ጋር አንድ…
-
በትላንትናው ዕለት በጨዋታው መሀል ላይ በድንገተኛ ህመም የወደቀው ክሪስቲያን ኤሪክሰን አስደንጋጭ ክስተት ዙሪያ የብሄራዊ ቡድኑ ዶክተር ጉዳዩን አስረድተዋል ። ክርስቲያን ኤሪክስን የልብ…
-
የሮቤርቶ ማንሲኒ የድል ጉዞ ወደ ሀያ ስምንት ከፍ ባለበት መርሐ ግብር ጣልያን በ ዴሚራል ራሱ ላይ ፣ ኢንሲኜ እና ኢሞቢሌ ጎሎች ቱርክ…
-
• ፈረንሳይ በአንቱዋን ግሪዝማን ድንቅ ግብ እና ኦሊቭዬ ጅሩ ሁለት ግቦች ቡልጋርያን አሸንፈዋል ። • ከስድስት ዓመታት በኋላ ለ ፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን…
-
ከቀናት በፊት ለኔዘርላንድስ በምትሮጠው አትሌት ሲፋን ሀሰን ተሻሸሎ የነበረውን ክብረወሰን ነው አትሌት ለተሰንበት ግደይ ያሻሻለችው ። በአትሌት አልማዝ አያና ለ5 ዓመታት ተይዞ…
-
የ ኮፓ አሜሪካን የሚያስተናግዱት ብራዚል የሀገሪቱ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ሮጄርዮ ካቦክሎ በወሲባዊ ትንኮሳ ምክንያት በጊዜያዊነት መታገዳቸው ተሰምቷል ። ሮጄርዮ የፌዴሬሽኑ ሰራተኛ…
-
በትውልድ ኢትዮጵያዊቷ በዜግነት ሆላንዳዊቷ ሲፋን ሀሰን በ10ሺህ ሜትር ሴቶች አዲስ የዓለም ክብረወሰን ሰበረች :: አትሌቷ በጀረንጆቹ 2016 በኢትዮዽያዊቷ አትሌት አልማዝ አያና ተይዞ…
-
አይረሴው ኳትዲቯራዊው የፊት መስመር አጥቂ ዲድየር ድሮግባ በሀገሩ የክብር ዶክትሬት መሸለሙ ይፋ ሆኗል ። ዲድየር ድሮግባ እያደረገ ባለው ሰብአዊ ድርጊቶች በ ሬስሆ…
-
መድፈኞቹ የክለባቸውን የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ከደቂቃዎች በፊት ሲያሳውቁ እንግሊዛዊው ቡካዮ ሳካ የአመቱ የክለቡ ምርጥ ተጫዋች በመባል በደጋፊዎች ተመርጧል ። ከ አመቱ ምርጥ…