የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል በሳምንቱ ተጠባቂ መርሐ ግብር ማንችስተር ዩናይትድን 5 ለ 0 አሸንፈዋል ። • ሳላህ በሊጉ ባደረጋቸው ዘጠኝ ጨዋታዎች አስር ጎሎችን…
Sport News
-
-
በስፔን ቫሌንሺያ ላይ በተካሄደው የግማሽ ማራቶን ውድድር የተሳተፈችው ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ለተሰንበት ግደይ 1 ሰዓት ከ02 ደቂቃ ከ52 ሰኮንድ በመግባት የቦታውን ክብረወሰን በመስበር…
-
የቀድሞው ኮትዲቯሪያዊው እግር ኳስ ተጫዋች በጤና ድርጅቱ የአምባሳደርነት ሚና ሲሰጠው በአካላዊ እንቅስቃሴዎች አስፈላጊነት ላይ የድርጅቱን መመሪያ የማስተዋወቅ ኃላፊነት ተጥሎበታል ተብሏል፡፡ ድሮግባ የዓለም…
-
• ሀሪ ማጓየር በ እግር ኳስ ህይወቱ የመጀመሪያ የ አውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ጎሉን ማስቆጠር ችሏል ። • ማንችስተር ዩናይትዶች በሁለት ጎል እየተመሩ…
-
የአፍሪካ ዋንጫ አሸናፊዋ አልጄርያ ተከታታይ ጨዋታዎችን ማሸነፏን ቀጥላለች ። በ ጀማል ቤልማዲ የሚመሩት አልጄርያዎች ባለፉት ሰላሳ አንድ ጨዋታዎች ሽንፈት አላስተናገዱም ። የ…
-
የ ካታላኑ ክለብ ባርሴሎና በዛሬው ዕለት በ ኳምፕ ቲቶ ቪላኖቫ ሜዳ ከ ኮርኔላ ጋር የ አቋም መፈተሻ ጨዋታ ማድረጋቸው ተገልጿል ። በ…
-
ቀያይ ሴጣኖቹ በ ዝግ ባካሄዱት ጨዋታ ብላክበርን ሮቨርስን 3 ለ 0 ማሸነፋቸው ተገልጿል ። በርካታ ሳምንታት በ ጉዳት ከ ሜዳ ርቆ የቆየው…
-
አትሌት ሲሳይ ለማ ዛሬ በተካሄደው የወንዶች ለንደን ማራቶን የ2021 ውድድርን አሸንፏል። አትሌቱ በ2 ሰዓት ከ4 ደቂቃ ከ1 ማይክሮ ሴኮንድ በመግባት ሲያሸንፍ÷ አትሌት…
-
ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ቃልኪዳን ገዛኸኝ በጄኔቫ በተካሄደ የ10 ኪሎ ሜትር ሩጫ የአለም ክብረወሰን ሰበረች፡፡ አትሌቷ 29:38 በመግባት ነው ክብረወሰኑን የሰበረችው፡፡
-
• ክርስቲያኖ ሮናልዶ 178 ጨዋታዎችን በ ውድድሩ በ ማድረግ ቀዳሚው ተጫዋች ሲሆን 136ኛ ጎሉን አስቆጥሯል ። • ባርሴሎና በ ምድባቸው ያደረጉትን ጨዋታዎች…