Home Sport News ሽንፈት ያልገጠማት አፍሪካዊቷ ሀገር

ሽንፈት ያልገጠማት አፍሪካዊቷ ሀገር

by sam

የአፍሪካ ዋንጫ አሸናፊዋ አልጄርያ ተከታታይ ጨዋታዎችን ማሸነፏን ቀጥላለች ።

በ ጀማል ቤልማዲ የሚመሩት አልጄርያዎች ባለፉት ሰላሳ አንድ ጨዋታዎች ሽንፈት አላስተናገዱም ።

የ ሪያድ ማህሬዟ ሀገር አልጄርያ ሀያ ሶስት ጨዋታዎችን ሲያሸንፉ በ ስምንቱ አቻ መለያየት ችለዋል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish