Home Sport News አጉዬሮ ለ ባርሴሎና ግብ አስቆጥሯል !

አጉዬሮ ለ ባርሴሎና ግብ አስቆጥሯል !

by sam

የ ካታላኑ ክለብ ባርሴሎና በዛሬው ዕለት በ ኳምፕ ቲቶ ቪላኖቫ ሜዳ ከ ኮርኔላ ጋር የ አቋም መፈተሻ ጨዋታ ማድረጋቸው ተገልጿል ።

በ ጨዋታው ለ ባርሴሎና ፊርማውን ማኖር የቻለው ሰርጅዮ አጉዬሮ የ መጀመሪያ ግቡን ለ ባርሴሎና አስቆጥሯል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish