Home Sport News ሊቨርፑል በሰፊ የጎል ልዩነት አሸንፈዋል

ሊቨርፑል በሰፊ የጎል ልዩነት አሸንፈዋል

by sam

የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል በሳምንቱ ተጠባቂ መርሐ ግብር ማንችስተር ዩናይትድን 5 ለ 0 አሸንፈዋል ።

• ሳላህ በሊጉ ባደረጋቸው ዘጠኝ ጨዋታዎች አስር ጎሎችን ሲያስቆጥር አምስት ለግብ የሚሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ ማቀበል ችሏል ።

• ሊቨርፑል በ ዩናይትድ ላይ አምስት ጎሎችን በ ኦልድ ትራፎርድ ሲቆጥርባቸው ከ ሰማንያ አምስት አመት በኋላ ነው ።

• ዩናይትዶች በሁሉም የውደድር መድረክ በሜዳቸው ባደረጓቸው ተከታታይ አስራ ሶስት ጨዋታዎች ግብ ተቆጥሮባቸዋል ።

• ማንችስተር ዩናይትዶች በተከታታይ ሶስት ጨዋታዎች ከ አንድ በላይ ግቦች ሊቆጠርባቸው ችሏል ።

• ሞሀመድ ሳላህ ለተከታታይ አስረኛ ጨዋታ ግብ አስቆጥሯል ።

• ሳላህ በ ድሮግባ በሊጉ ተይዞ የነበረውን የ አፍሪካ ከፍተኛ ግብ አግቢነት በ 107 ጎሎች የግሉ አድርጓል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish