በማልታ ሊግ የደመቀችው ሎዛ አበራ የአሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛውን ኢትዮጲያ ንግድ ባንክን ለመቀላቀል ተስማምታለች፡፡ ሴናፍ ዋቁማን ከአዳማ ከተማ ለማስፈረም በተደረገው ትንቅንቅ በመከላከያ ተረተው…
Sport News
-
-
አርጀንቲናዊው ኮከብ ትላንት ምሽት ባርሴሎና በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ድል ሲቀናው 150ኛ የአውሮፓ መድረክ ጨዋታውን ማካሄድ ችሏል ። ሊዮኔል ሜሲ 150 ጨዋታዎች ላይ…
-
አትሌት ለተሰንበት ግደይ መስከረም 27፣2013 ዓ.ም ስፔን ቫሌንሺያ ተካሂዶ በነበረው የ5 ሺህ ሜትር ውድድር ክብረወሰን ማሻሻሏን ተከትሎ የፈረንጆቹ ኦክቶበር ወሩ አሸናፊ ተብላለች፡፡…
-
በተለያዩ ቀውሶች ውስጥ እያለፈ የሚገኘው የስፔኑ ክለብ ባርሴሎና የተጨዋቾቹን ደሞዝ በመቀነስ የሚያስፈልገውን 190 ሚሊዮን ይሮ የማያገኝ ከሆነ በመጪው ጥር ኪሳራ ውስጥ እንደሚገባ…
-
የሎስ ብካንኮዎቹ አለቃ ዚነዲን ዚዳን ከባርሴሎና ጋር ከሜዳቸው ውጪ ባደረጉት ያለፉት ስድስት ጨዋታዎች ሽንፈትን አለመቅመሱን ተከትሎ ቀዳሚው አሰልጣኝ ሆኗል ። ዚነዲን ዚዳን…
-
በውድድር አመቱ መጨረሻ ባርሴሎናን ይለቃል ተብሎ የሚጠበው ሊዮኔል ሜሲ በያዝነው የውድድር ዓመት ከፍፁም ቅጣት ምት ውጪ ግብ ማስቆጠር አልቻለም በተጨማሪም ሜሲ ከሪያል…
-
ተከታታይ ሽንፈቶችን አስተናግደው የነበሩት ሪያል ማድሪዶች ኤል ክላሲኮውን በበላይነት አሸንፈዋል ። የዚነዲን ዚዳኑ ስብስብ በቫልቬርዲ ፣ ራሞስ እና ሞድሪች ግቦች ወሳኙን ሶስት…
-
አርጀንቲናዊው ጥበበኛ ባርሴሎናን መሪ ያደረገች ግብ ሲያስቆጥር በአስራ ስድስት የሻምፒየንስ ሊግ የውድድር ዓመት ላይ ግብ በማስቆጠር በታሪክ ቀዳሚው ተጫዋች መሆን ችሏል ።
-
የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የ2020/21 የምድብ ጨዋታዎች ከምድብ 5-8 ዛሬ ምሽት በተለያዩ የአውሮፓ ከተሞች ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡ ከነዚህ ውስጥ በምድብ 8 ፒኤስጂ ማንችስተር ዩናይትድን…
-
ግብፃዊው የሊቨርፑል የፊት መስመር አጥቂ በመርሲሳይድ ደርቢ ያስቆጠራት ግብ 100ኛ ግቡ ሆና መመዝገቡ ይታወሳል ። ይህንንም ተከትሎ የጫማ አምራቹ አዲዳስ ለሳላህ ስኬት…