Home Sport News ባርሴሎና ከባድ ኪሳራ ውስጥ ሊገባ ነው

ባርሴሎና ከባድ ኪሳራ ውስጥ ሊገባ ነው

by sam

በተለያዩ ቀውሶች ውስጥ እያለፈ የሚገኘው የስፔኑ ክለብ ባርሴሎና የተጨዋቾቹን ደሞዝ በመቀነስ የሚያስፈልገውን 190 ሚሊዮን ይሮ የማያገኝ ከሆነ በመጪው ጥር ኪሳራ ውስጥ እንደሚገባ አርኤሲ 1 ዘግቧል።

የክለቡ ጠበቆች እና አመራሮች ከተጨዋቾቹ ጋር በደሞዝ ቅነሳ ዙሪያ ድርድር መጀመራቸው የታወቀ ሲሆን ድርድሩ የሚሳካ ከሆነ ተጨዋቾቹ የ30% ደሞዝ ቅነሳ የሚያደርጉ ይሆናል። 

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish