Home Sport News ወርቃማ ጫማ

ወርቃማ ጫማ

by sam

ግብፃዊው የሊቨርፑል የፊት መስመር አጥቂ በመርሲሳይድ ደርቢ ያስቆጠራት ግብ 100ኛ ግቡ ሆና መመዝገቡ ይታወሳል ።

ይህንንም ተከትሎ የጫማ አምራቹ አዲዳስ ለሳላህ ስኬት ከ አያክስ ጋር ዕሮብ በሚኖረው ጨዋታ የሚያደርገው አዲስ ወርቃማ ጫማን ማበርከቱ ታይቷል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish