Home Sport News ባየር ሙኒክ ድል ቀንቶታል !

ባየር ሙኒክ ድል ቀንቶታል !

by sam

የቡንደስሊጋው ሻምፒዮን ባየር ሙኒክ አዲስ አዳጊው አርሜንያ ቤንፊልድን አሸንፈዋል ።

• ሊዋንዶውስኪ እና ሙለር ኮከብ ሆነው ባመሹበት ጨዋታ የማሸነፊያ ሁለት ጎሎቹን በማስቆጠር ሙኒክ 4 ለ 1 እንዲያሸንፍ ከፍተኛ ድረሻ ተወጥተዋል ።

• ሊዋንዶውስኪ በአራት ጨዋታዎች ሰባተኛ ጎሉን ማስቆጠር ችሏል ።

• በጨዋታው መጠናቀቂያ ላይ ባየር ሙኒኮች የመሐል ሜዳ ተጫዋቻቸው ቶሊሶ በቀይ ካርድ ከሜዳ ወጥቷል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish