Home Sport News ባርሴሎና ድል ቀንቶታል !

ባርሴሎና ድል ቀንቶታል !

by sam

የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና ያለ ኮከባቸው ሊዮኔል ሜሲ ኤልቼን ማሸነፍ ችለዋል ።

• ባርሴሎናን ከሜዳቸው ውጪ አሸናፊ ያደረገች ግብ ፍራንክ ዲ ዮንግ እና ሪኪ ፒዩግ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል ።

• ሰርጅዮ ቡስኬት በጨዋታ የቢጫ ካርድ መመልከቱን ተከትሎ ከ አትሌቲክ ቢልባኦ ጋር የሚያደርጉት ጨዋታ የሚያመልጠው ይሆናል ።

• ፍራንክ ዲ ዪንግ በዘንድሮው የውድድር ዓመት አራት ጎሎችን አስቆጥሮ አራት ለግብ የሚሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ ማቀበል ችሏል ።

• ባርሴሎና ውጤቱን ተከትሎ በደረጃ ሰንጠረዡ ሶስተኛ ላይ ሲቀመጡ ከ ሪያል ማድሪድ በሶስት ነጥብ እንዲሁም ከመሪው አትሌቲኮ በሰባት ነጥቦች ርቀው ተቀምጠዋል ።

• ተጋጣሚያቸው ኤልቼ የዛሬውን ጨዋታ ጨምሮ ባለፉት አስራ ሶስት ጨዋታዎች ማሸነፍ አልቻሉም ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish