Home Sport News ሊቨርፑል ድል ቀንቶታል !

ሊቨርፑል ድል ቀንቶታል !

by sam

የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል በ ፊርሚንሆ ፣ አርኖልድ እና ማኔ ግቦች ቶተንሀምን 3 ለ 1 በማሸነፍ ወደ ድል ተመልሰዋል ።

• ለ ቶተንሀም ከሽንፈት ያልታደገቻቸውን ግብ ሆይበርግ ማስቆጠር ችሏል ።

• ሊቨርፑሎች የ2021 የውድድር ዓመት የመጀመሪያ ድላቸው ሆኗል ።

• አርኖልድ በዘንድሮው የውድድር ዓመት የመጀመሪያ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል ።

• ውጤቱን ተከትሎ ሊቨርፑል ደረጃቸውን ወደ አራት ከፍ ማድረግ ችለዋል ።

• ሊቨርፑል በዘንድሮው የውድድር ዓመት ስድስት ጎሎች በቫር ሲሻርባቸው ቀዳሚው ክለብ ያደርጋቸዋል ።

• ውጤቱን ተከትሎ ሊቨርፑሎች በሊጉ ከ አርባ ቀናት በኋላ ያሸነፉበት ጨዋታ ነው ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish