Home Sport News የአውሮፓ ሊጎች መረጃዎች !

የአውሮፓ ሊጎች መረጃዎች !

by sam

• አትሌቲኮ ማድሪድ በመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች በተቆጠሩባቸው ጎሎች ከ ሴልታ ቪጎ ጋር ሁለት አቻለ ሊወጡ ችለዋል ።

• ሉዊስ ሱዋሬዝ ሁለቱንም ጎሎች ከመረብ ሲያሳርፍ በላሊጋው አስራ ስድስተኛ ጎሉን በማስቆጠር የከፍተኛ ግብ አግቢነቱን እየመራ ይገኛል ።

• ሉዊስ ሱዋሬዝ አሁን ላይ ያስቆጠራቸው የግብ መጠን አምና በባርሴሎና ቤት በሙሉ የውድድር ዓመት ካስቆጠረው ጋር ተመሳሳይ ነው ።

• ሊድስ ዩናይትድ በ ባምፎርድ እና ሀሪሰን ጎሎች ክርስታል ፓላስን በሊጉ ማሸነፍ ችለዋል ።

• ፓትሪክ ባምፎርድ ግብ ማስቆጠሩን ተከትሎ በእግር ኳስ 100ኛ ግቡ ሆና ተመዝግባለች ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish