Home Sport News ፒኬ ባርሴሎናን አሸንፏል !

ፒኬ ባርሴሎናን አሸንፏል !

by sam

የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና የመሐል ተከላካይ ፒኬ በሴጉንዳው አንዶራ የተሰኘ የራሱ ክለብ ሲኖረው በትላንትናው ዕለት ከባርሴሎና ቢ ጋር ጨዋታቸውን አድርገው 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል ።

የ ኦንዶራ እግር ኳስ ክለብ በቀድሞው የባርሴሎና ምክትል አሰልጣኝ ኤደር ሳርቢያ እየሰለጠኑ ይገኛሉ ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish