Home Sport News ቼልሲ በቱሄል ስር የሰመረ ጉዞው ቀጥሏል !

ቼልሲ በቱሄል ስር የሰመረ ጉዞው ቀጥሏል !

by sam

የለንደኑ ክለብ ቼልሲ ኒውካስትልን በ ቲሞ ቨርነር እና ጅሩድ ጎሎች በማሸነፍ በድል ጉዟቸው በመቀጠል ደረጃቸውን ከፍ ማድረግ ችለዋል ።

• ቼልሲ በቶማስ ቱሄል ስር ከስድስት ጨዋታዎች በአምስቱ መረባቸውን አላስደፈሩም ።

• ቼልሲዎች ባለፉት ሀያ ቀናት ከነበሩበት አስረኛ ደረጃ ወደ አራተኛ ከፍ ማለት ችለዋል ።

• ከግብ ጋር ተራርቆ የቀፐየው ቲሞ ቨርነር ከ 100 ቀናት በኋላ ወደ ግብ አግቢነቱ መመለስ ችሏል ።

• ቲሞ ቨርነር በዘንድሮው የውድድር ዓመት በአስር ጎሎች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎን ማድረግ ችሏል ።

• ሌላኛውን ግብ ያስቆጠረው ኦሊቪዬ ጅሩ በሊጉ ተቀይሮ በመግባት 100ኛ ጨዋታውን ማካሄድ ችሏል ።

• ውጤቱን ተከትሎ ቼልሲ ወደ አራተኛ ደረጃ ከፍ ብለዋል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish