Home Sport News የጀርመን ቡንደስሊጋ የሳምንቱ መረጃዎች !

የጀርመን ቡንደስሊጋ የሳምንቱ መረጃዎች !

by sam

ባየር ሙኒክ በሳምንቱ ድል መጓናፀፋቸውን ተከትሎ ሊጉን ከተከታያቸው ሌፕዚግ በአራት ነጥቦች ርቀው ከወዲሁ እየመሩ ይገኛሉ ።

• በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊጉ ጥሩ ግስጋሴ ላይ የሚገኙት ዶርትመንዶች ከመሪው ሙኒክ በ አስራ ስድስት ነጥቦች ርቀዋል ።

• ቦርስያ ሞንችንግላድባህ አሰልጣኛቸው ማርኮ ሮስ በክረምቱ ዶርትመንድ እንደሚቀላቀል ከተሰማ በኋላ በሊጉ ባደረጉት ስድስት ተከታታይ ጨዋታ ለመሸነፍ ችለዋል ።

• በ ቡንደስሊጋው ላለመውረድ ያለፉ ፉክክር አጓጊ ሆኖ ሲቀጥል ከ 14ኛ እሰክ 17ኛ ያሉት ( ኮሎኝ ፣ አርሜንያ ቤንፊልድ ፣ ሃርታ በርሊን እና ሜንዝ ) ቡድኖች በአንድ ነጥብ ብቻ ተለያይተው ተቀምጠዋል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish