Home Sport News ማንችስተር ዩናይትድ ወሳኝ ሶስት ነጥብ አሳክተዋል !

ማንችስተር ዩናይትድ ወሳኝ ሶስት ነጥብ አሳክተዋል !

by sam

ቀያይ ሴጣኖቹ በ ኦልድ ትራ ፎርድ ባደረጉት ጨዋታ ክሬግ ዳውሰን በራሱ ላይ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ ዌስትሀምን ማሸነፍ ችለዋል ።

• ማክቶሚናይ በዘንድሮው የውድድር ዓመት የመጀመሪያ የቢጫ ካርዱን በዛሬው ጨዋታ ተመልክቷል ።

• ማክቶሚናይ ሰላሳ ሶስት ጥፋቶችን እስከ አሁን ሲሰራ አንድም የማስጠንቀቂያ ካርድ አልተመለከተም ነበር ።

• ዌስትሀሞች ቀድመው በተመሩባቸው ያለፉት አስራ ሰባት ጨዋታዎች ቀያይ ሴጣኖቹን ማሸነፍ አልቻሉም ።

• ለቀያይ ሴጣኖቹ ኤቨርተን ፣ ቼልሲ እና ቶተንኋሀም በሳምንቱ ነጥብ መጣላቸው ጥሩ አጋጣሚ ሆኖ አልፎላቸዋል ።

• ማንችስተር ዩናይትድ ከዛሬ ተጋጣሚያቸው ዌስትሀም በዘጠኝ ነጥቦች እንዲሁም ከ ቶተንሀም በ አስራ ሁለት ነጥቦች ርቀዋል ።

• ማንችስተር ዩናይትዶች ድሉን ተከትሎ በደረጃ ሰንጠረዡ ሁለተኛ ደረጃን ከ ሌስተር ሲቲ ተረክበዋል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish