Home Sport News ማንችስተር ዩናይትድ ቅጣት ተላለፈበት

ማንችስተር ዩናይትድ ቅጣት ተላለፈበት

by sam

ከሳምንታት በፊት ከሜዳቸው ውጪ በዩሮፓ ሊጉ ግራናዳን ያሸነፉት ቀያይ ሴጣኖቹ ” ባልተገባ ፀባይ ” ምክንያት የገንዘብ ቅጣት እንደተላለፈባቸው ተሰምቷል ።

ዩናይትድ በዩሮፓ ሊጉ ግራናዳን ባሸነፉበት ጨዋታ አምስት የቢጫ ካርድ ማየታቸውን ተከትሎ የ 7,000 ፓውንድ ቅጣት እንደተጣለባቸው ታውቋል ።

በመረጃው እንደተገለፀው ዩናይትዶች የገንዘቡ ቅጣቱን በመጪው ዘጠና ቀናት መክፈል እንደሚኖርባቸው ተዘግቧል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish