Home Sport News ዌልስ የመጀመሪያ ድሏን አስመዘገበች

ዌልስ የመጀመሪያ ድሏን አስመዘገበች

by sam

በጋሪዝ ቤል አምበልነት የሚመራው የዌልስ ብሄራዊ ቡድን የዘንድሮው የውድድር ዓመት የአውሮፓ ዋንጫ የመጀመሪያ ድላቸውን አስመዝግበዋል ።

• አሮን ራምሴ እና ሮበርትስ የ ዌልስን የማሸነፊያ ግብ በ ቱርክ ላይ ማሳረፍ ችለዋል ።

• ቱርክ ሁለተኛ የምድብ ሽንፈቷን ስታስተናግድ ወደ ቀጣዩ ዙር የማለፍ እድሏ አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል ።

• ጋሪዝ ቤል በ ጨዋታው የ ዌልስን መሪነት ልታጠናክር የምትችል የፍፁም ቅጣት ምት በ ጨዋታው አምክኗል ።

• ዌልስ በቀጣይ የምድቡ የ መጨረሻ ጨዋታ ከ ጣልያን ጋር ወሳኝ መርሐ ግብራቸውን የሚያካሂዱ ይሆናል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish