Home Sport News ቤልጅዬም ተከታታይ ድል አስመዘገበች

ቤልጅዬም ተከታታይ ድል አስመዘገበች

by sam

ኮከባቸውን ኬቨን ዴ ብሮይነ በሁለተኛው አጋማሽ ቀይረው ያስገቡት ቤልጅዬማዎች የጨዋታው ቀያሪ በመሆን ዴንማርክን ማሸነፍ ችለዋል ።

• ኬቨን ዴ ብሮይነ እና ቶርጋን ሀዛርድ የ ቤልጅዬምን የማሸነፊያ ጎሎች ማስቆጠር ችለዋል ።

• ዴ ብሮይነ በጨዋታው ለግብ የሚሆን ኳስ አመቻችቶ ማቀበል ችሏል ።

• የ ዴንማርክን ብቸኛ ግብ ያስቆጠረው የሱፍ ፖልሰን በዘንድሮው ውድድር ፈጣኑ ጎል ሆኖ ተመዝግቧል ።

• የሱፍ ፖልሰን ያስቆጠረው ግብ በአውሮፓ ዋንጫ ታሪክ ሶስተኛው ፈጣን ጎል ሆኖ ተመዝግቧል ።

• ቤልጅዬም በስድስት ነጥቦች ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፋቸውን አረጋግጠዋል ።

• ጣልያን እና ቤልጅዬም ከወዲሁ ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፋቸውን ያረጋገጡ ብቸኞቹ ሀገራት ናቸው ።

• የመጨረሻው የምድብ ጨዋታ በጉጉት ሲጠበቅ ዴንማርክ ከ ሩሲያ እንዲሁም ፊንላንድ ከ ቤልጅዬም ጨዋታቸውን የሚያካሂዱ ይሆናል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish