Home Sport News ኢንተር ሚላን ግብ ጠባቂ አስፈረመ

ኢንተር ሚላን ግብ ጠባቂ አስፈረመ

by sam

ከቀናት በፊት ሀካን ቻላንጉሉን ቀዳሚው ፈረሚያቸው ያደርጉት የሴርያው ሻምፒዮኖች ኢንተር ሚላን በዛሬው ዕለት ግብ ጠባቂ ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል ።

ኢንተር ሚላን የ 38 ዓመቱን ግብ ጠባቂ አሌክስ ኮርዳዝን እስከ 2022 የውድድር ዓመት ድረስ ከ ክሮቶኔ ማስፈረም ችለዋል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish