Home Sport News ባርሴሎና እና ስዋንሲ ሲቲ

ባርሴሎና እና ስዋንሲ ሲቲ

by sam

በአውሮፓ ዋንጫው እየወጡ ባሉ ደረጃዎች መካከል የክለቦች የአካዳሚ ተጫዋቾች በሀገራት ላይ ያላቸው ተፅዕኖ ዋነኛው ነው ።

በተሰራ ጥናት መሰረት ስዋንሲ ሲቲ በአካዳሚው ተጫዋቾች በአውሮፓ ዋንጫ ከ ሌሎች ክለቦች  ጋር በጋራ አስረኛ ደረጃን ይዘዋል ። 

ስዋንሲ ሲቲ በተለይም ከ ሻምፒየንስ ሺፑ ቀደሚው ክለብ ሲሆን በርካታ አድናቆት እየጎረፈላቸው ይገኛል ።

አያክስ አስራ ስድስት የአካዳሚውን ተጫዋቾን ማስመረጡ አለማስገረሙ እየተነገረ ይገኛል ፣  በኔዘርላንድስ ብሔራዊ ቡድን እንዲሁም በ ቤልጂየም ፣ በዴንማርክ እና በሃንጋሪ ላይ አሻራዎቹን ማሳረፍ ችሏል ፡፡

ማንችስተር ሲቲ በአስራ አንድ ተጫዋቾች ሁለተኛ ደረጃን ሲይዙ ባየር ሙኒክ ፣ ቼልሲ እና ቤንፊካ ብዛት ያላቸውን የአካዳሚ ተጫዋቾች ያሳተፉ ሌሎች ክለቦች ናቸው ።

ማንችስተር ዩናይትድ ስድስት የአካዳሚ ተጫዋቾቹን ማስመረጥ ሲችሉ የ ሜሰን ግሪን ውድ በጉዳት አለመካተት ምርጥ አስር ውስጥ እንዳይካተቱ አድርጓቸዋል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish