Home Sport News ቼክ ሪፐብሊክ ጣፋጭ ድል አስመዝግበዋል

ቼክ ሪፐብሊክ ጣፋጭ ድል አስመዝግበዋል

by sam

ማቲያስ ዲ ሊትን በሁለተኛው አጋማሽ በቀይ ካርድ ያጡት ኔዘርላንዶች በ ሆሌስ እና ፓትሪክ ሼክ በተቆጠሩባቸው ጎሎች ከ አውሮፓ ዋንጫው ተሰናብተዋል ።

• ፓትሪክ ሺክ በአውሮፓ ዋንጫው ያስቆጠራቸውን የግብ መጠን ወደ አራት ከፍ ማድረግ ችሏል ።

• ፓትሪክ ሺክ በአራት ጎሎች ከ ሮናልዶ በመቀጠል ከፍተኛ ግብ አግቢነቱን በሁለተኝነት እየመራ ይገኛል ።

• ቼክ ሪፐብሊክ በቀጣይ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ከ ዴንማርክ ጋር በቀጣይ ቅዳሜ በ ባኩ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish