Home Sport News ፖርቹጋል ከ አውሮፓ ዋንጫው ውጪ ሆናለች

ፖርቹጋል ከ አውሮፓ ዋንጫው ውጪ ሆናለች

by sam

የ 2016 የአውሮፓ ዋንጫ አሸናፊዋ ፖርቹጋል በ ቶርጋን ሀዛርድ ብቸኛ ግብ በ ቤልጅዬም ” ወርቃማ ትውልድ ” ከውድድሩ ሊሰናበቱ ችለዋል ።

ኤዲን ሀዛርድ እንዲሁም ኬቨን ዴ ብሮይነ በጨዋታው መጠነኛ ጉዳት ገጥሟቸው ተቀይረው ለመውጣት ተገደዋል ።

ቤልጅዬም በመጪው አርብ ጣልያንን በ አልያንዝ አሬና የሚገጥሙ ይሆናል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish