Home Sport News አርጀንቲና ለፍፃሜ አልፋለች

አርጀንቲና ለፍፃሜ አልፋለች

by sam

የ ኮፓ አሜሪካ የፍፃሜ ተፋላሚዎች ሲታወቅ ሌሊት በተደረገ መርሀ ግብር አርጀንቲና በመለያያ ምት ኮሎምቢያን በማሸነፍ ለፍፃሜ ማለፋቸውን አረጋግጠዋል ።

• አርጀንቲና በፍፃሜው ከ አስተናጋጇ ሀገር ብራዚል ጋር በ ግዙፉ ማራካኛ ስታዲየም ቅዳሜ የሚጫወቱ ይሆናል ።

• ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ ለድሉ ቁልፍ ሚናን ሲጫወት ሶስት የመለያያ ምቶችን ማዳን ችሏል ።

• ሊዮኔል ሜሲ አርጀንቲና በ ኮፓ አሜሪካው ካስቆጠሩት አስራ አንድ ጎሎች መካከል በዘጠኙ ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ አድርጓል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish