Home Sport News ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያና ሶፊ ማልት በጋራ ለመስራት ተስማሙ

ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያና ሶፊ ማልት በጋራ ለመስራት ተስማሙ

by sam

ሱሉልታ በሚገኘው ያያ ቪሌጅ በተካሄደው የ ፊርማ ስነ-ስርዓት ላይ እንደተገለጸው ሶፊ ማልት እና ታላቁ ሩጫ በ ኢትዮጵያ በርካቶች የሚሳተፉባቸውን እና በየአመቱ የሚካሄዱትን የ 10,000ሜ የጎዳና ላይ ሩጫ ፣ የሀዋሳ ግማሽ ማራቶን እና የ 5ኪሜ ቅድሚያ ለሴቶች ውድድሮችን በብራንድ ስፖንሰርሺፕ ስምምነት በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል።

ስምምነቱ እስከ 2015 ዓ.ም አጋማሽ እንደሚቆይም ” ልዩ ስፖርት ” አስነብቧል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish