Home Sport News መድፈኞቹ ድል አልቀናቸውም

መድፈኞቹ ድል አልቀናቸውም

by sam

የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሴናል በቅድመ ውድድር ዝግጅት የመጀመሪያ ጨዋታቸውን በሽንፈት ጀምረዋል ።

አርሴናሎች ከ ሂበርኒያን ጋር ባደረጉት ጨዋታ 2 ለ 1 ሲሸነፉ ኤምሊ ስሚዝ ሮዎ ብቸኛዋን ግብ ያስቆጠረው ተጫዋች ነው ።

በጨዋታው በ አርሴናል በኩል ኒኮላስ ፔፔ ያገኘውን የፍፁም ቅጣት ምት ሳይጠቀምበት ቀርቷል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish