Home Sport News ቼልሲ በጎል ተንበሽብሿል

ቼልሲ በጎል ተንበሽብሿል

by sam

የ አውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ አሸናፊዎቹ ቼልሲዎች በቅድመ ውድድር ዝግጅት የመጀመሪያ ጨዋታ ድል ቀንቷቸዋል ።

ፒተርቦሮውን የገጠሙት ቼልሲ በ ሀኪም ዚያሽ ሀትሪክ እንዲሁም ታሚ አብርሀም ፣ ፑሊሲች እና ብሮሀ ጎል 6 ለ 1 ማሸነፍ ችለዋል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish