Home Sport News መድፈኞቹ አቻ ወጥተዋል

መድፈኞቹ አቻ ወጥተዋል

by sam

ሁለተኛ የቅድመ ውድድር ጨዋታቸውን ያካሄዱት አርሴናሎች ከ ስኮቲሽ ሻምፒዮኑ ሬንጀርስ ጋር ሁለት አቻ ተለያይተዋል ።

ለ አርሴናል አዲስ ፈራሚን ኑኖ ታቫሬስ እና ኒኪታህ ሲያስቆጥሩ በተቃራኒው ለ ሬንጀርስ ባላጉን  እና ኢተን ግብ ማስቆጠር ችለዋል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish