Home Sport News መድፈኞቹ በይፋ ተጫዋች አስፈርመዋል

መድፈኞቹ በይፋ ተጫዋች አስፈርመዋል

by sam

የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሴናል ቤልጅዬማዊውን የ መሐል ሜዳ ተጫዋች ሳምቢ ሎኩንጋን በ 17.5 ሚልዮን ዩሮ ማስፈራማቸውን ይፋ አድርገዋል ።

አልበርት ሳምቢ ሎኩንጋ በ መድፈኞቹ ቤት የሚያቆየውን የ ረጅም ጊዜ ኮንትራት ሲፈራረም ቡድኑን የ ኮቪድ ፕሮቶኮሎችን ካጠናቀቀ በኋላ እንደሚቀላቀል ይፋ ሆኗል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish