Home Sport News ብራዚል የወርቅ ሜዳሊያ አሸናፊ ሆነዋል

ብራዚል የወርቅ ሜዳሊያ አሸናፊ ሆነዋል

by sam

በ ቶኪዮ ኦሎምፒክ የ ወንዶች እግር ኳስ ጨዋታ ብራዚል ለ ተከታታይ ሁለተኛ ጊዜ ማሸነፋቸውን አረጋግጠዋል ።

120 ደቂቃዎች በፈጀው የ ፍፃሜ መርሐ ግብር ብራዚል በ ማቲየስ ኩና እና ማልኮም ግቦች ስፔንን 2 ለ 1 ማሸነፍ ችለዋል ።

የ ስፔንን ብቸኛ ግብ ኦይራዛባል ከመረብ ሲያሳርፍ የ ብር ሜዳሊያ ባለቤት ለመሆን ችለዋል ።

በ ዳኒ አልቬስ አምበልነት የሚመራው የ ብራዚል የ ኦሎምፒክ ብሔራዊ ቡድን በ ሪዮ ኦሎምፒኩም የ ወርቅ ሜዳሊያ አሸናፊ እንደነበሩ ይታወሳል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish