Home Sport News ክርስቲያኖ ሮናልዶ በ ጁቬንቱስ ይቆያል

ክርስቲያኖ ሮናልዶ በ ጁቬንቱስ ይቆያል

by sam

ፖርቹጋላዊው ኮከብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ በ ጁቬንቱስ እንደሚቆይ የ ቡድን አጋሩ ሊዮናርዶ ቦኑቺ በሰጠው አስተያየት አረጋግጧል ።

” የ ሴርያውን ዋንጫ እንዲሁም በተቻለን አቅም የ አውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ወደ ጁቬንቱስ ቤት መመለስ እንፈልጋለን ።

ክርስቲያኖ ከ እኛ ጋር ይቆያል ፣ ይህንን ዋንጫዎች እንድናሳካ ይረዳናል ” በ ማለት ሊዮናርዶ ቦኑቺ ተናግሯል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish