Home Sport News ሊዮኔል ሜሲ

ሊዮኔል ሜሲ

by sam

ሊዮኔል ሜሲ በ ይፋ የ ሁለት ዓመት ኮንትራትን ሲፈራረም 30 ቀጥር መለያን በ ፒኤስጂ እንደሚለብስ ተረጋግጧል ።

ሊዮኔል ሜሲ ምን አለ ?

• ” በ ፓሪስ በ እግር ኳስ ህይወቴ ውስጥ አዲስ ምዕራፍ ለመጀመር በ ጉጉት እየጠበኩኝ ነው ።

• ተጫዋቾቹ እና የ ክለቡ አባላት እዚህ ምን ያህል ችሎታ እንዳላቸው አውቃለሁ ” ሲል ተናግሯል ።

የ ክለቡ ፕሬዝዳንት ናስር አል ከላይፊ በበኩላቸው ” በ ዓለም ዙሪያ ላሉት ደጋፊዎቻችን ሁሉ ቡድናችን ታሪክ ሲሠራ ለማየት በጉጉት እጠብቃለሁ ።

ሊዮኔል ሜሲ ፒኤስጂ በመምረጡ በጣም ደስተኞች ነን ” ሲሉ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish