Home Sport News መድፈኞቹ ተከታታይ ሽንፈት አስተናግደዋል

መድፈኞቹ ተከታታይ ሽንፈት አስተናግደዋል

by sam

በ ለንደን ደርቢ በተደረገ ጨዋታ ቼልሲ በ አዲሱ ፈራሚያቸው ሮሜሎ ሉካኩ እና ሪስ ጄምስ አርሴናልን አሸንፈዋል ።

• ቼልሲ በ ሊጉ ተከታታይ ድላቸውን ማስመዝገብ ችለዋል ።

• አርሴናሎች በ ጨዋታው ኬረን ቴሪኒ እና ጋብሬል ማርቲኔሊን በ ጉዳት ለመቀየር ተገደዋል ።

• በቀጣይ ቼልሲ ከ ሊቨርፑል እንዲሁም ማንችስተር ሲቲ ከ አርሴናል ጨዋታቸውን የሚያካሂዱ ይሆናል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish