Home Sport News ክርስቲያኖ ሮናልዶ ወደ ማንችስተር ሲቲ ?

ክርስቲያኖ ሮናልዶ ወደ ማንችስተር ሲቲ ?

by sam

የ ፕርሚየር ሊጉ አሸናፊዎች ማንችስተር ሲቲ ከ ሮናልዶ ወኪል ጋር ተጫዋቹን ለ ማዘዋወር ንግግር መጀመራቸው ይፋ ሆኗል ።

የ ሮናልዶ ወኪል ሆርጌ ሜንዴዝ ዛሬ ጠዋት ከ ጁቬንቱስ ክለብ ሀላፊዎች ጋር ሲነጋገሩ በ ተጫዋቹ ቀጣይነት ላይ መክረዋል ።

በ ሮናልዶ እና ጁቬንቱስ መካከል ክለቡን እንዲለቅ እስከ አሁን ከ ስምምነት አልተደረሰም ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish