Home Sport News ሮናልዶ ማንቼስተር ዩናይትድን ለመቀላቀል ተስማማ

ሮናልዶ ማንቼስተር ዩናይትድን ለመቀላቀል ተስማማ

by sam

ክርስቲያኖ ሮናልዶ ለማንቼስተር ዩናይትድ ለመፈረም መስማማቱ ተሰማ፡፡

ፖርቹጋላዊው ተጫዋች ለማንቼስተር ሲቲ ይፈርማል ተብሎ ሲጠበቅ  የነበረ ቢሆንም ለማንቼስተር ዩናይትድ ለመፈረም ወስኗል።

ዩናይትድ ለ 36 አመቱ የአምስት ጊዜ የባሎንዶር አሸናፊ 12 ነጥብ 8 ሚሊየን ፓውንድ ለመክፈል ተስማምቷል፡፡

ሮናልዶ ከዚህ ቀደም በኦልድትራፎርድ ቆይታው  በ292 ጨዋታዎች 118 ግቦችን ማስቆጠር ችሏል፡

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish