Home Sport News ማንችስተር ሲቲ አርሰናልን በሰፊ ውጤት አሸነፈ

ማንችስተር ሲቲ አርሰናልን በሰፊ ውጤት አሸነፈ

by sam

ዛሬ በተካሄደው የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ማንችስተር ሲቲ አርሰናልን 5ለ0 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፏል፡፡

ለማንችስተር ሲቲ ኤልካይ ጉንዶጋን በ7ኛው ደቂቃ፣ ፌራን ቶሬዝ በ12ኛው እና በ84ኛው ፣ ገብርኤል ጄሱስ በ43ኛው እና ሮድሪጎ ሄርናንዴዝ በ53ኛው ደቂቃ ጎሎቹን አስቆጥረዋል፡፡  

በጨዋታው የአርሰናል የመሃል ሜዳ ተጫዋች ግራኒት ዣካ በሰራው ጥፋት በ35ኛው ደቂቃ ላይ ከሜዳ በቀይ ካርድ ተሰናብቷል፡፡

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish