Home Sport News ቀያይ ሴጣኖቹ ወደ ድል ተመልሰዋል

ቀያይ ሴጣኖቹ ወደ ድል ተመልሰዋል

by sam

በ አሰልጣኝ ኦሊ ጎነር ሶልሻየር የሚመሩት ማንችስተር ዩናይትዶች በ ሜሰን ግሪውድ ብቸኛ ግብ ዎልቭስን በ ማሸነፍ ወሳኝ ሶስት ነጥብ ከ ሜዳቸው ውጪ አሳክተዋል ።

• ሜሰን ግሪን ውድ በ ውድድር ዓመቱ ባደረጋቸው ሶስት ጨዋታዎች ሶስት ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል ።

• አዲሱ የ መሐል ተከላካይ ራፋኤል ቫራን ለ ግብ የሚሆን ኳስ አመቻችቶ ያቀበለው ተጫዋች ሆኗል ። 

• በ ዝውውር መስኮቱ ቡድኑን የተቀላቀሉት አዲስ ፈራሚዎቹ ጀዳን ሳንቾ እና ራፋኤል ቫራን በ ቋሚ አሰላለፍ ጨዋታቸውን መጀመር ችለዋል ።

• ዩናይትዶች ሀያ ስምንት ተከታታይ ጨዋታዎችን ከ ሜዳቸው ውጪ ባለመሸነፍ  በአርሰናል ተይዞ የቆየውን ሪደርድ ሰብረዋል።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish