Home Sport News ዋልያዎቹ ድል ቀንቷቸዋል

ዋልያዎቹ ድል ቀንቷቸዋል

by sam

ከ ፊታችን ለሚጠበቀን የ አለም ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎች ይረዳን ዘንድ የ አቋም መፈተሻ ጨዋታ ያደረገው ብሔራዊ ቡድናችን በ አቤል ያለው እና አቡበከር ናስር ግቦች ዩጋንዳን 2 ለ 1 አሸንፏል ።

ዋልያዎች ከ ጋና ጋር ለሚያካሂዱት የ አለም ዋንጫ የ ምድብ የ መጀመሪያ ጨዋታም ከቀናት በኋላ ወደ ስፍራው ይጓዛሉ ተብሎ ይጠበቃል ።

ዋልያዎቹ በቀጣይ ሳምንት አርብ በ ኬፕ ኮስት ስታዲየም የ ጋና አቻቸውን የሚገጥሙ ይሆናል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish