Home Sport News ሮናልዶ 7 ቀጥር መለያ ይለብሳል !

ሮናልዶ 7 ቀጥር መለያ ይለብሳል !

by sam

ወደማንችስተር ዩናይትድ ዳግም የተመለሰው ክርስቲያኖ ሮናልዶ ታሪካዊውን 7 ቁጥር መለያ እንደሚለብስ ክለቡ ዛሬ ምሽት አረጋግጧል።

ሮናልዶ ወደዩናይትድ ከመመለሱ በፊት 7 ቁጥር ስለብስ የነበረው ኤዲሰን ካቫኒ 21 ቁጥር መለያ የሚለብስ ይሆናል ተብሏል።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish