Home Sport News መድፈኞቹ ድል አድርገዋል !

መድፈኞቹ ድል አድርገዋል !

by sam

የ ሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሴናል ከ ደቂቃዎች በፊት ባደረጉት የ ወዳጅነት ጨዋታ ብሬንትፎርድን 4 ለ 0 ማሸነፋቸው ተገልጿል ።

መድፈኞቹ በ ሴድሪክ ሁለት ጎሎች እንዲሁም ላካዜት እና ጋብሬል ግቦች አሸንፈው መውጣታቸው ተዘግቧል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish