Home Sport News ጁቬንቱስ ድል ቀንቷቸዋል !

ጁቬንቱስ ድል ቀንቷቸዋል !

by sam

ደካማ የ ሴርያ ጅማሮን ያደረጉት ጁቬንቱሶች ሳምፕዶርያን 3 ለ 2 በ ማሸነፍ ደረጃቸውን ያሻሻሉበት ውጤት አስመዝግበዋል ።

• ፓውሎ ዲባላ ፣ ቦኑቺ እና ማኑኤል ሎካቴሊ የ ጁቬንቱስን የ ማሸነፊያ ጎሎች ያስቆጠሩ ተጫዋቾች ናቸው ።

• ማሲሚሊያኖ አሌግሪ በ ዛሬው መርሐ ግብር 400ኛ ጨዋታቸውን በ አሰልጣኝነት በ ሴርያው መርተዋል ።

• ጁቬንቱስ በ ተከታታይ ሀያ የ ሴርያው ጨዋታቸውን ግብ ተቆጥሮባቸዋል ።

• አዲሱ የ ጁቬንቱስ ተጫዋች ማኑኤል ሎካቴሊ በ ጨዋታው ግብ ከ ማስቆጠር ባለፈ ለ ግብ የሚሆን ኳስ አመቻችቶ ማቀበል ችሏል ።

• የ መሪነቱን ግብ ያስቆጠረው ፓውሎ ዲባላን ጨምሮ አልቫሮ ሞራታ ባጋጠማቸው ጉዳት ከ ሜዳ ተቀይረው ሊወጡ ተገደዋል ።

• ጁቬንቱስ በቀጣይ በ አውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ከ ቼልሲ ጋር የሚጫወቱ ይሆናል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish