Home Sport News ባርሴሎናዎች ተከታታይ ሽንፈት አጋጥሟቸዋል

ባርሴሎናዎች ተከታታይ ሽንፈት አጋጥሟቸዋል

by sam

የ ካታላኑ ክለብ ባርሴሎና ከ ኤል ክላሲኮ ሽንፈት ማግስት በ ራዮ ቫይካኖ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት ተሸንፈዋል ።

• ራዳሜል ፋልካኦ ብቸኛውን የ ራይ ቫይካኖ ግብ ማስቆጠር የቻለው ተጫዋች ነው ።

• ባርሴሎና ካለፉት ዘጠኝ ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻሉት በ ሶስቱ ብቻ ነው ።

• ውጤቱን ተከትሎ ባርሴሎና በ አስራ አምስት ነጥብ ዘጠነኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish