የአጫጭር ቪዲዮዎች ማጋሪያ የሆነው የቲክቶክ ባለቤት ባይትዳንስ እንደ አውሮፓውያኑ በ2020 ያገኘው ገቢ በእጥፍ እንደጨመረ ተገልጿል። ለሰራተኞች በተሰራጨ የውስጥ ለውስጥ ማስታወሻ የኩባንያው የባለፈው…
Entertainment News
-
-
እንግሊዝ ውስጥ በሰኔ 10/2013 ዓ.ም በጨረታ ሊሸጡ የነበሩና ከመቅደላ የተዘረፉ ሁለት ቅርሶች ሽያጭ መቆሙ ተገለጸ። ጨረታውን ያወጣው የእንግሊዙ በስቢ ኦክሽነርስና ቫሉወርስ የተባለ…
-
Entertainment News
የአማዞን መስራች ጄፍ ቤዞስ የቀድሞ ባለቤት የነበረችው ቢሊየነሯ ማኬንዚ ስኮት 2.7 ቢሊየን ዶላር ለተለያዩ የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ለገሰች።
by samማኬንዚ ስኮት የሰጠችውን ከፍተኛ መጠን ያለው የልገሳ ገንዘብን በተመለከተ በጻፈችው ጽሁፍ ላይ እንዳለችው ገንዘቡን “ከዚህ ቀደም ችላ ለተባሉና ከሚገባቸው በታች የገንዘብ ድጋፍ…
-
የአማዞኑ መስራች ጄፍ ቤዞስ ወደ ጠፈር በሚያደርጉት ጉዞ ለመብረር አንድ ግለሰብ 28 ሚሊዮን ዶላር በመክፈል የጉዞውን ጨረታ ማሸነፋቸው ተሰምቷል። በያዝነው ሳምንት ቅዳሜ…
-
የፈረንሳዩን ፕሬዝደንት ኢማኑኤል ማክሮን በሥራ ጉብኝት ላይ እያሉ በጥፊ የተማታው ግለሰብ የአስራ ስምንት ወራት እስር ተፈረደበት። ከትናንት በስቲያ ማከሰኞ ዕለት ፕሬዝደንት ማክሮን…
-
ግዙፉ አሜሪካዊ የቴክኖሎጂ ኩባንያ አፕል ሠራተኛው ስልኳን ለማሠራት ያመጣች አንዲት ተጠቃሚ ፎቶን በማጋራቱ ድርጅቱ በርካታ ሚሊዮን ዶላር ከፍሏል። አይፎን ስልክ ያላት ግለሰብ…
-
የዝነኛው የሊዮናርዶ ዳ ቪንቺ የሞናሊዛ ሥዕል ቅጅ በፓሪስ በጨረታ ሊሸጥ ሲሆን እስከ 365 ሺህ 645 ዶላር ያወጣል ተብሎ ይጠበቃል ፡፡በ 17ኛው ክፍለ…
-
…የጣልያኗ ደሴት ሳርዲና የባህር ዳርቻ አሸዋ በሚሰርቁ ቱሪስቶች በመማረሯ ቅጣት መጣሏን አስታውቃለች።ከደሴቲቱ አሸዋና ዛጎሎችን የወሰዱ በርካታ ቱሪስቶች እያንዳንዳቸው 3 ሺህ ዩሮ ቅጣት…
-
ዛምቢያ ለዕድሜ ልክ እስረኞች የሁለት ሳምንት ዕረፍት ፈቀደች ቢቢሲ እንደዘገበዉ ዛምቢያ የዕድሜ ልክ እስረኞች ተገምግመው “ጥሩ ሥነ ምግባር” ካሳዩ ቤተሰቦቻቸውን ለመጎብኘት የሁለት…
-
ናሳ የስነ ምድርና የከባቢ አየር ምርምር ለማድረግ ሁልት ልዑኮችን ወደ ቬኑስ እንደሚልክ አስታወቀ እንደ አውሮፓውያኑ የዘመን ቀመር በ2028 ና 2030 ወደ ቬኑስ…