ከቀናት በፊት ሀካን ቻላንጉሉን ቀዳሚው ፈረሚያቸው ያደርጉት የሴርያው ሻምፒዮኖች ኢንተር ሚላን በዛሬው ዕለት ግብ ጠባቂ ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል ። ኢንተር ሚላን የ…
Sport News
-
-
በአውሮፓ ዋንጫው እየወጡ ባሉ ደረጃዎች መካከል የክለቦች የአካዳሚ ተጫዋቾች በሀገራት ላይ ያላቸው ተፅዕኖ ዋነኛው ነው ። በተሰራ ጥናት መሰረት ስዋንሲ ሲቲ በአካዳሚው…
-
በሞት ምድብ የሚገኙት ፈረንሳይ ፣ ጀርመን እና ፖርቹጋል እልህ አስጨረሽ በነበረው የመጨረሻ የምድብ ጨዋታ በኋላ ማለፋቸውን አረጋግጠዋል ። ሀንጋሪ በሁለት አጋጣሚዎች ጀርመንን…
-
የአለም ዋንጫ የፍፃሜ ተፋላሚዋ ክሮሽያ ከደካማ የአውሮፓ ዋንጫ ጅማሮ በማንሰራራት ስኮትላንድን በማሸነፍ ወደ ቀጣዪ ዙር ማለፋቸውን አረጋግጠዋል ። • ሞድሪች ፣ ቭላሲች…
-
በአውሮፓ ዋንጫ በምድብ 1 ዌልስ ጥሎ ማለፉን መቀላቀሏን አረጋግጣለች፡፡ ትናንት ምሽት ከጣሊያን ጋር የተጫወቱት ዌልሶች 1 ለ 0 ቢሸነፉም ጥሎ ማለፉን መቀላቀላቸውን…
-
ወሳኝ ቁልፍ ተጫዋቿን ዶሚኒክ ስቦዝላይን በጉዳት ያጣችው ሀንጋሪ በደጋፊዎቿ ፊት ከ አለም ዋንጫ አሸናፊዋ ፈረንሳይ ጋር ነጥብ ተጋርታ መውጣት ችላለች ። •…
-
በአውሮፓ ዋንጫ ጥሎ ማለፉን የተቀላቀሉ ቡድኖች እየተለዩ ነው፡፡ እስካሁን በተደረጉ ጨዋታዎች ከምድብ 1 ጣልያን፣ ከምድብ 2 ቤልጂየም እንዲሁም ከምድብ 3 ኔዘርላንድስ ጥሎ…
-
ኮከባቸውን ኬቨን ዴ ብሮይነ በሁለተኛው አጋማሽ ቀይረው ያስገቡት ቤልጅዬማዎች የጨዋታው ቀያሪ በመሆን ዴንማርክን ማሸነፍ ችለዋል ። • ኬቨን ዴ ብሮይነ እና ቶርጋን…
-
ትላንት ምሽት በ ዩሮ 2020 ላይ የ ‹COVID-19› ፕሮቶኮል አላከበረም በሚል ፖል ፖግባ ቅጣት እንደሚጠብቀው ቢታመንም ከቅጣት ነፃ መሆኑ ተረጋግጧል ፡፡ ፖግባ…
-
በጋሪዝ ቤል አምበልነት የሚመራው የዌልስ ብሄራዊ ቡድን የዘንድሮው የውድድር ዓመት የአውሮፓ ዋንጫ የመጀመሪያ ድላቸውን አስመዝግበዋል ። • አሮን ራምሴ እና ሮበርትስ የ…