Home Sport News የአውሮፓ ዋንጫው ለ ኮቪድ ምክንያት ሆኗል

የአውሮፓ ዋንጫው ለ ኮቪድ ምክንያት ሆኗል

by sam

በስኮትላንድ የሚኖሩ ወደ 2,000 የሚጠጉ የአውሮፓ ዋንጫን የታደሙ የሀገሪቱ ሰዎች በ ኮቪድ መያዛቸው የሀገሪቱ የህብረተሰብ ጤና አሳውቋል ።

በድምሩ 1,991 የ ኮቪድ ኬዞች ጨዋታውን በታደሙ ደጋፊዎች ከ ሰኔ 4 እስከ ሰኔ 21 መመዝገቡ ተገልጿል ።

ቁጥሮቹ እንደሚያሳዩት በቫይረሱ ከተያዙት መካከል ከ ግማሽ በላይ የሚሆኑት ከ 20-29 የእድሜ ክልል ላይ እንደሚገኙ ተነግሯል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish